You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
አፍሪቃ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ታላቅ ዜና
ታላቅ ዜና
ቃለ ምልልስ ከአምባሳደር እስክንድር ይርጋ በጀርመን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጋር
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
የሸማቹ ኑሮ እና የንግድ እንቅስቃሴው እንዴት ሆኖ ይሆን?
የሸማቹ ኑሮ እና የንግድ እንቅስቃሴው እንዴት ሆኖ ይሆን?
ንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር «የምርት ነፃ ዝውውርን የሚገድቡ» ያላቸው 283 ሕገ ወጥ የከተማ በር ወይም መቅረጫ ኬላዎች በመላው ሀገሪቱ መኖራቸውን ገለፀ ።
ትግራይ ክልል ጥቃት ፈጻሚዎች ላይ ተገቢ ርምጃ ይወሰድ ተባለ
ትግራይ ክልል ጥቃት ፈጻሚዎች ላይ ተገቢ ርምጃ ይወሰድ ተባለ
በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለማስቆም፥ በአጥፊዎች ላይ ተገቢ ርምጃ እንዲወሰድ በክልሉ በሚንቀሳቀሱ ሲቪክ ተቋማት ጥሪ ቀረበ ።
አማራ ክልል ጦርነቱ የላሊበላ አስጎብኚዎች ላይ ጫና አሳድሯል
አማራ ክልል ጦርነቱ የላሊበላ አስጎብኚዎች ላይ ጫና አሳድሯል
በአማራ ክልል በመንግስትና በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች መካከል እየተካሄደ በሚገኘዉ ጦርነት ምክንያት በላሊበላ ከተማና ዙሪያዉ የቱሪስት አስጎብኚዎች ለኑሮ ችግር መዳረጋቸውን ገለጡ ።
የቦረናዋ ሴት እንድትደበደብ የወሰኑና ድርጊቱን የፈጸመው ተቀጡ
የቦረናዋ ሴት እንድትደበደብ የወሰኑና ድርጊቱን የፈጸመው ተቀጡ
በአደባባይ ገበያ ስፍራ እንጨት ላይ በባሏ ታስራ በአሰቃቂ ሁኔታ የተደበደበችው እናት ላይ በደል ያደረሱ ከሰባት እስከ አራት ዓመት እስራት እንዲቀጡ ተወሰነባቸው
የኦሮሚያ ክልል መስተዳድር እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አመራር ጋር የተደረሰ ስምምነት
የኦሮሚያ ክልል መስተዳድር እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አመራር ጋር የተደረሰ ስምምነት
መንግስት የነበረውን ልዩነት በማጥበብ በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ባቀረበው ጥሪ መሰረት ከኦነሰ አመራሮችና አባላት ጥሪውን ከተቀበሉት ጋር ሲደረግ የነበረ ድርድር
ስለ መንግስት እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የሰላም ስምምነት የህዝብ አስተያየት
ስለ መንግስት እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የሰላም ስምምነት የህዝብ አስተያየት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነሰ) መካከል የሰላም ስምምነት ላይ ተደርሷል ሲል የኦሮሚያ ክልልዊ መንግስት ትናንት አስታውቋል፡፡
ተጨማሪ አሳይ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከዚሕ አምድ
ተጨማሪ መረጃ ከዚሕ አምድ
ኢትዮጵያ
የግዢው ብልጽግና ፓርቲ ዓምስት ዓመታት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የኢትዮጵያ ሕልውና ጥያቄ ውስጥ የማይገባበት እንዲሆን እንሠራለን ሲሉ ተናገሩ።
ተጨማሪ መረጃ ከ ኢትዮጵያ
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
ውይይት፤ የአማራ ክልል ምስቅልቅል እና የክልሉ ነዋሪ ሰቆቃ እንዴት ያብቃ?
ሁለቱን ወገኖች የሚያሸማግል የሰላም ምክር ቤት ቢቋቋምም አስካሁን በተጨባጭ የተጀመረ ነገር ስለመኖሩ በይፋ የተባለ ነገር የለም።
የኦሮሞ ህዝብ ሰቆቃ እንዲያበቃ መንግስት እና ኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በእርግጥ ፍላጎት አላቸውን?
በመንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል ከአንድም ሁለት ጊዜ ከሀገር ውች የተሞከረው የሰላም ንግግር አልሰመረም ።
የአዲስ አበባ “የኮሪደር ልማት” በዚህ ወቅት አስፈላጊ ነው ወይስ አንገብጋቢ?
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተግባራዊ የሚያደርገው “የኮሪደር ልማት” ሁለተኛ ምዕራፍ ላይ ደርሷል።
የደሞዝ ጭማሪው «ሳይመጣ የሄደ ተስፋ» ወይስ ደጓሚ ?
መንግስት በተለይ በዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሰራተኞቹን ኑሮ ለመደጎም የደሞዝ ጭማሪ ሲያደርግ የጎንዮሽ ተግዳሮቶችን እንዴት ይቆጣጠራል የሚለው ጥያቄ መነሳቱም አይቀርም
ውይይት፤እያሽቆለቆለ ለመጣው የተማሪዎች ውጤት እና የትምህርት ጥራት መፍትሄ ይኖረው ይሆን?
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በተጨማሪ የመውጫ ፈተና ላይ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሆነ ከመንግሥት ዩንቨርስቲዎች በፈተናው የሚወድቁት ተማሪዎችም ቁጥራቸው በርካታ ነው።
ዉይይት፣ የኢትዮጵያ፣ የሶማሊያና የግብፅ መዛዛት እንደቀጠለ ነዉ።ከእንግዲሕስ?
የኢትዮጵያ መሪዎች የሶማሊያና የግብፅ መሪዎችን እርምጃ አዉግዘዉ «አደብ እንዲገዙ» እያሰጠነቀቁ ነዉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከሕይወት ሰበዝ
ከሕይወት ሰበዝ
የፈረሰችው ፒያሳ (የምስል ዘገባ)
ፒያሳ የተሟላ የከተማ ሕይወት መሠረት፣ መገለጫም ነበረች። አሁን ግን ፈርሳለች። አሁን ግን ፈርሳለች።
ዙምባብዌ ኮሌራን እየታገለች ነው
በዚምባብዌ የኮሌራ በሽታ በሁለት ወር ውስጥ ከ150 በላይ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል።
ወደ ኬንያ ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ
ወደ ኬንያ ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ
ማስታወቂያ