You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኤኮኖሚ
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
“የኢትዮጵያ ዕዳ አሁን ዘላቂ ነው” የብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ ተካልኝ
“የኢትዮጵያ ዕዳ አሁን ዘላቂ ነው” የብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ ተካልኝ
የብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ ተካልኝ “አይኤምኤፍ ከግምገማ በኋላ ይፋ ያደርገዋል ብለን እንጠብቃለን፤ ነገር ግን የኢትዮጵያ ዕዳ አሁን ዘላቂ ነው” ሲሉ ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ መንግሥት ከነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች 235.6 ቢሊዮን ብር ታክስ መሰብሰብ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ መንግሥት ከነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች 235.6 ቢሊዮን ብር ታክስ መሰብሰብ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ መንግሥት በሚቀጥለው ዓመት ነዳጅ ለመሸመት 6 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ሊያደርግ እንደሚችል መተንበዩን የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
የዋጋ ንረት እና የደመወዝ ጭማሪ ፍላጎት
የዋጋ ንረት እና የደመወዝ ጭማሪ ፍላጎት
በዘንድሮ አመት ለመንግስት መስሪያ ቤቶች ደመወዝ እና ሌሎች ክፍያዎች የተደለደለው በጀት ከአምና አኳያ ግን ትልቅ ብልጫ እንዳለው ፍንጭ ሰጥተዋል፡
የሁለት የኢትዮጵያ መንግሥት የልማት ድርጅቶች የውጭ ዕዳ ክፍያ በ2019 በጀት ውስጥ ተካተተ
የሁለት የኢትዮጵያ መንግሥት የልማት ድርጅቶች የውጭ ዕዳ ክፍያ በ2019 በጀት ውስጥ ተካተተ
ከኢትዮጵያ የ2019 መደበኛ በጀት ውስጥ 43.8 በመቶው ወይም 542 ቢሊዮን ብር ለዕዳ ክፍያ ተመድቧል።
አይኤምኤፍ ለኢትዮጵያ ከፈቀደው ብድር 200 ሚሊዮን ዶላር አስቀድሞ ሊለቅ ነው
አይኤምኤፍ ለኢትዮጵያ ከፈቀደው ብድር 200 ሚሊዮን ዶላር አስቀድሞ ሊለቅ ነው
የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ባለሙያዎች 468 ሚሊዮን ዶላር በሚለቀቅበት የተራዘመ የብድር አቅርቦት አምስተኛ ዙር ግምገማ ከሥምምነት ደርሰዋል።
የዓለም የገንዝብ ድርጅት ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ገንዘብ ሊለቅ ነው
የዓለም የገንዝብ ድርጅት ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ገንዘብ ሊለቅ ነው
የዓለም የገንዝብ ድርጅት IMF ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ገንዘብ ሊለቅ ነው
ተጨማሪ ዐሳይ
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
እስካሁን የተቋረጠ የአገር ውስጥም ሆነ ዓለማቀፍ በረራ አለመኖሩንም ስራ አስፈጻሚው ገልጸዋል፡፡
በረራው ዳግም የተጀመረባቸው ዩናትድ አረብ ኢምሬትስ፤ ዱባይ፣ አቡዳቢ፣ ሻርጂያ በቀን በእያንዳንዳቸው ከተሞች አንዳንድ በረራዎች እየተደረጉ ነው
ባለሙያዎች ከዓመታት በኋላ ወደ ነጠላ አሐዝ ስለወረደው የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ምን ይላሉ?
የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት የዋጋ ግሽበት የከዓመት ዓመት ዕድገት በህዳር ወር ከነበረበት 10.9 በመቶ በታኅሳስ ወደ 9.7 በመቶ ዝቅ እንዳለ አስታውቋል።
ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ስደተኞች በአሜሪካና በአውሮፓ የገጠማቸው ፈተና
በአሜሪካን በስደተኞች ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች በሀገሪቱ ተገን ለማግኘት የሚጠባበቁትን ብቻ ሳይሆን ኑሮአቸውን ለዘለቄታው አሜሪካን ባደረጉ የውጭ ዜጎች ላይ ሳይቀር ግርታና ብዥታ ፈጥሯል።