ጉዞአፍሪቃበስርቆት ጉዳት የደረሰበት የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አንደኛው መስመር To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጉዞአፍሪቃሥዩም ጌቱ9 መጋቢት 2018ረቡዕ፣ መጋቢት 9 2018በስርቆት ጉዳት የደረሰበት ከለቡ-ፉሪ ባቡር ጣቢያ ወደ ሰበታ የሚወስደው የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አንደኛው መስመር እስካሁን ባለመጠገኑ አገልግሎት አይሰጥም፡፡ በከፍተኛ ወጪ በተጠገነው የዚህ መንገድ ክፍል አንደኛው መስመር ብቻ ነው የባቡር አገልግሎት የሚሰጠው፡፡ https://p.dw.com/p/5AcpRማስታወቂያበስርቆት ጉዳት የደረሰበት ከለቡ-ፉሪ ባቡር ጣቢያ ወደ ሰበታ የሚወስደው የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አንደኛው መስመር እስካሁን ባለመጠገኑ አገልግሎት አይሰጥም፡፡ በከፍተኛ ወጪ በተጠገነው የዚህ መንገድ ክፍል አንደኛው መስመር ብቻ ነው የባቡር አገልግሎት የሚሰጠው፡፡ የቪዲዮ ዘገባ፦ ሥዩም ጌቱ፤ ዶይቸ ቬለ (DW) አዲስ አበባ