1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ታሪክአፍሪቃ

የጀርመን የአፍሪቃ ቀንድ እና የኢትዮጵያ ፖሊሲ

ሰለሞን ሙጬ
ማክሰኞ፣ መጋቢት 1 2018

ጀርመን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በምስራቅ አፍሪቃ በተለይም በአፍሪቃ ቀንድ ምንድን ነው? የሚለውን በአጭሩ ለመግለጽ ያኽል ፦ የመጀመርያው አካባቢው ወይም ቀጣናው ሰላምና መረጋጋት ያለው እንዲሆን ይፈለጋል። በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት ፍላጎት ጋር ተያይዞ ውጥረቶች እንዳሉ ይታወቃል። ጀርመን በዚህ ረገድ ጉዳዩ በሰላማዊ መልኩ የሚፈታ ከሆነ እንደሚደግፍ ለማወቅ መቻሉን የአዲስ አበባ ዘጋቢያች ከቤርሊን ከተማ ገልጧል ። የቪዲዮ ዘገባ፦ ሰለሞን ሙጬ፤ ዶይቸ ቬለ (DW) ቤርሊን

https://p.dw.com/p/5A7K6
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከዚህ ዝግጅት
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

የዶይቸ ቬለ አማርኛ ክፍል ቪዲዮዎቻችን እዚህ ይገኛሉ

በአማርኛው ክፍል የተሰናዱ ቪዲዮዎችን እዚህ ማግኘት ይቻላል። ቪዲዮዎቹ ከዋናው ስቱዲዮ ከቦን ከተማ የተቀናበሩ እና ኢትዮጵያ በሚገኙ የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ወኪሎች የተዘጋጁ ናቸው።