የቀድሞው ጠ/ሚ ኃይለማርያም የሽኝት ሥነ-ስርዓት | ኢትዮጵያ | DW | 25.04.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የቀድሞው ጠ/ሚ ኃይለማርያም የሽኝት ሥነ-ስርዓት

በኢትዮጵያ ሀገርን በመምራት ስልጣን ላይ ቆይተው በክብር ለመሸኘት ዕድል ያገኙት አሁን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ለመባል የበቁት አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ መሆናቸውን አስተያየት ሰጪዎች ለዶቼ ቬለ ገለፁ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:15

«አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ስልጣንና ወንበር ህዝብ ማገልገያ እንጂ የግል መገልገያ መሆን እንደሌለበት ያስተማሩ ናቸው።»

በትናንትናው ዕለት አዲሱ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ለቀድሞው የስልጣን አቻቸው አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ እና ለባልተቤታቸው ወይዘሮ ሮማን ተስፋዬ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት የክብር የሽኝት ስነ ስርዓት አድርገዋል። ሽልማትም ሰጥተዋል። እንዲያም ሆኖ ለቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሽልማት መሰጠቱ የተለያየ አመለካከት አስከትሏል። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች