You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ማሕበረሰበ
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
„ይህ የወንድ“ ወይም „ይህ የሴት ሙያ ነው“ የሚለው ነገር አለ ወይስ ቀርቷል?
„ይህ የወንድ“ ወይም „ይህ የሴት ሙያ ነው“ የሚለው ነገር አለ ወይስ ቀርቷል?
„ይህ የወንድ“ ወይም „ይህ የሴት ሙያ ነው“ የሚለው ሰዎች ለአንድ ሙያ ያላቸው ፍረጃ ኢትዮጵያ ውስጥስ አለ ወይስ እየቀረ ነው?
የንግድ ማህበረሰቡን የሚያጭበረብሩ ግለሰቦች
የንግድ ማህበረሰቡን የሚያጭበረብሩ ግለሰቦች
ባለፉት ስድስት ወራት የፌደራል ገቢዎች ሚኒስቴርና የአማራ ክልል ንግድ ቢሮ ሰራተኛ ነን በማለት የሚፈጸሙ ማጭበርበሮች መኖራቸው እና በቁጥጥር ስር የዋሉ እንዳሉ ተመልክቷል።
በኤሌክትሪክ መቆራረጥ የተማረሩት የኮንሶ ነዋሪዎች
በኤሌክትሪክ መቆራረጥ የተማረሩት የኮንሶ ነዋሪዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአብዛኞቹ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቋራረጥ ቅሬታዎችን መስማት የተለመደ ነው። የክልሉ ነዋሪዎች አገልግሎቱ በንጽጽር የከፋ መሆኑን ተናግረዋል።
“እንዴት ተው የሚል አንድ አስታራቂ ይጠፋል ?” በአደባባይ የተደበደቡት አባት
“እንዴት ተው የሚል አንድ አስታራቂ ይጠፋል ?” በአደባባይ የተደበደቡት አባት
ጠዋት ማለዳ አንድ ሰዓት ገደማ የመናኺሪያው ደጃፍ አከባቢ ሲደርሱ ግን “ቁም” የሚል ቁጣን የተቀላቀለ ድምጽ ከኋላቸው ከ100 ሜትር ባነሰ ርቀት ይሰማሉ፤ አቶ ዋቆ.....
ያገረሸው የመጤ ጠል ጥቃት በደቡብ አፍሪቃ
ያገረሸው የመጤ ጠል ጥቃት በደቡብ አፍሪቃ
በደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዳግም ባገረሸው የመጤ ጠል / Xenophobia / ጥቃት የተነሳ በሥጋት ላይ መውደቃቸውን ገለጹ ፡፡
በዋግምራ ዞን በድርቅ ምክንያት ከ4 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ተሰደዱ
በዋግምራ ዞን በድርቅ ምክንያት ከ4 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ተሰደዱ
አብዛኛው ቤተሰቦች ሳይቸገሩ ልመናን ልማድ በማድረጋቸው ነው አካባቢውን ለቀው ቤታቸውን ዘግተው የሚወጡት የሚሉት መምህር ደስታ ሞገስም ችግሩ አሳሳቢ መሆኑን ይገልጻሉ።
ተጨማሪ ዐሳይ
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ምናልባት ይወዱት ይሆናል
ምናልባት ይወዱት ይሆናል
የአፍሪካ አገራት በሰብዓዊ መብት ላይ የሚተላለፉ ውሳኔዎችን እንደማይተገብሩ ተገለፀ
የአፍሪካ አገራት በሰብዓዊ መብት ላይ የሚተላለፉ ውሳኔዎችን እንደማይተገብሩ ተገለፀ
የአፍሪካ ሕብረት የሰብዓዊ መብት ጥሰት በሚፈፀምባቸው አገራት ላይ የሚያስተላልፋቸው ውሳኔዎች፣ በአባል አገራት እንደማይተገበሩ የፀጥታ ጉዳይ ተመራማሪዎችና ዲፕሎማቶች ተናግረዋል።
የስደተኞች ሰቆቃ የመን እና ሳውዲ አረቢያ ድንበር ላይ
የስደተኞች ሰቆቃ የመን እና ሳውዲ አረቢያ ድንበር ላይ
«አንዳንዱ በነጻ ይገባል፣ አንዳንዱ ደግሞ ያው በኢትዮጵያ እስከ 500 ሺህም እስከ 400 ሺህም ይፈጃል። ከዚህ እስከ ድንበር ድረስ 95 ሺህ ብር ይሆናል» ከሳዑዲ አረብያ የተመለሰ ወጣት
“ልጄን ገደል ጥለዋት ‘ሞተች’ ብለው ቅጠል አስቀምጠውባት ጠፉ” በጠለፋ የተጎዳች አዳጊ አባት
“ልጄን ገደል ጥለዋት ‘ሞተች’ ብለው ቅጠል አስቀምጠውባት ጠፉ” በጠለፋ የተጎዳች አዳጊ አባት
በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ የውዬ ጉሴ ቀበሌ ነዋሪ አባት በጠለፋ ወቅት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባት የ17 ዓመት ልጃቸውን በሆስፒታል እያስታመሙ ነው።
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
እንወያይ፤ ጦርነት ያባባሰው ወሲባዊ ጥቃት በአማራ ክልል
በአማራ ክልል ላለፉት ሁለት አመታት በፌደራል መንግስትና በፋኖ ሃይሎች መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭትም በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ወሲባዊ ጥቃት ማባባሱን ዊ,ቅርብ ጊዜ ዘገባዎች ያመለክታሉ።
ዝምታ ያጠላበት ወሲባዊ ጥቃት በኢትዮጵያ
ይህ ፍትህ የሚጠየቅበት የወሲብ ጥቃት መዳፈኑ ድርጊቱን የተለመደና ተራ እንዳያስመሰለው፣ ተጠያቂነት አለመኖሩም ማበረታታት እንዳይሆን የሚሉም ጥቂት አይደሉም።
እንወያይ፤ 40ኛ ዓመት የእርዳታ ኮንሰርት-በኢትዮጵያ ዛሬም ያልተመለሰዉ የምግብ ዋስትና ጥያቄ
ዛሬስ? በርግጥ ኢትዮጵያ ዉስጥ የምግብ እጥረት አለ? ኢትዮጵያ በተከታታይ ድርቅ እንደሚጋጥማት ይታያል፤ ዛሬ የምግብ ዋስትናዋ ምን ያህል አስተማማኝ ነዉ?
ሰሜን ኢትዮጵያ እያየለ የመጣው ፖለቲካዊ ውጥረት፦ ውይይት
በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት የመቀስቀሱ ሥጋት እንዳጠላ በርካቶች ይናገራሉ ። በፖለቲከኞች ዘንድ የቃላት መወራወር እና ማስጠንቀቂያዎችም ይደመጣሉ ።
በኢትዮጵያ አሳሳቢው የተፈናቃዮች ይዞታ ፣ተስፋና መፍትሄው
ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ከቀያቸው ተፈናቅለው በየስፍራው የተጠለሉ ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው።
ማሕደረ ዜና፣ የፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ትችትና ነቀፋ የዳግም ጦርነት ዝግጅት ይሆን?
ኢትዮጵያ ለዋሽግተንና ለሞስኮዎች ቀጥተኛ ወኪልነት እንኳ ሳትበቃ የወኪሎቻቸዉ ወኪል ለማድረግ የተከተሉት መርሕ ለ80 ዘመናት ዉድመትና ምሥቅልቅል አስከትሏል ይላሉ።
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ከሕይወት ሰበዝ
ከሕይወት ሰበዝ
ወደ ኬንያ ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ
ወደ ኬንያ ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ
ማስታወቂያ