1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የሚያዝያ 15 ቀን 2018 ዓም ሙሉ ስርጭት

Tsehay Filatieሐሙስ፣ ሚያዝያ 15 2018

በበዛሬው ስርጭት፤የዓለም ዜናን ተከትሎ በሚቀርበው የዜና መፅሄት ኢትዮጵያ ከነዳጅ ወደ ኤለክትሪክ መኪኖች ሽግግር እያደረገች መሆኑን፤የይገባኛል ጥያቄ በሚነሳባቸው እና አወዛጋቢ በሆኑት የምዕራብ ትግራይ አካባቢዎች የመብት ጥሰት እየተፈፀመ ነው ሲል ሂውማን ራይትስ ወች መግለፁን፤በኢትዮጵያ እያደገ የመጣው የኤለክትሪክ ተጠቃሚ ተሽከርካሪ ፤በኢትዮጵያ እያደገ የመጣውን የኤለክትሪክ መኪና አጠቃቀም፣ እና መቋጫ ባጣው የአሜሪካ እና የኢራን ውዝግብ እንዲሁም የተዘጋው ሆርሙዝ ወሽመጥን የተመለከቱ ዘገባዎች ተካተዋል።ሳምንታዊው የባህል መድረክ ዝግጅት ቱ እርፎ መረባ በሚባለው የወሎ እናቶች ፀሎት ላይ በማተኮር የተሰናዳ ነው።

https://p.dw.com/p/5Cjkz
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

ሙሉ ስርጭት

በየዕለቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ሁለት ሰዓት በአማርኛ የሚተላለፈውን የዶይቸ ቬለ ዝግጅት እዚህ ማድመጥ ይቻላል።