1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የነፃነት እና የውሕደት ምልክት የሆኑት ተሽከርካሪዎች በበርሊን

ሰለሞን ሙጬ
ዓርብ፣ መጋቢት 18 2018

መኪኖቹ በበርሊን ግንብ ፍርስራሽ ዙሪያ አካባቢ፣ በተለይም በምስራቅ አቅጣጫ በሚገኘውና ለ44 ዓመታት በዘለቀው በቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት ወቅት ጥብቅ መቆጣጠሪያ በነበረው ታዋቂው "ቼክፖይንት ቻርሊ" የሚባለው መስመር አቅራቢያ ለትምህርታዊ እና መታሰቢያ ዓላማዎች ለሕዝብ ለእይታ ተቀምጠዋል።

https://p.dw.com/p/5BHca