ፖለቲካኢትዮጵያየመጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ.ም የዜና መፅሔትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካኢትዮጵያYohannes Gebreegziabher Tarake15 መጋቢት 2018ማክሰኞ፣ መጋቢት 15 2018 ዜና መጽሔት ጥንቅራችን አራት ዘገባዎች ይኖሩናል። እነሱም፤* በሱዳኗ ኩርሙክ የተከሰተው ግጭት የድንበር ነዋሪዎች ላይ የፈጠረው ስጋት፤* የሶማሌ ክልል የክልሉን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ስም በሀሰተኛ መረጃ ለማጠልሸት እየተካሄደ ነው ያለውን ድርጊት መኮነኑ፤* የትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ ዮሐንስ ብርሃነ በአስቸኳይ እንዲፈታ ስለ መጠየቁ እና* በሰሜን ሸዋ ዞን ሰላሌ፤ በጠለፋ ምክንያት ለአስከፊ ጉዳት የተዳረገች የ7ኛ ክፍል ተማሪ ጉዳይ ናቸው። https://p.dw.com/p/5B2bpማስታወቂያ