You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኤኮኖሚ
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
የመሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ዋጋ መጨመር
የመሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ዋጋ መጨመር
ቢሮዉ በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳመለከተው መጭውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ የምርት እጥረት እንዳይከሰት በቂ የፍጆታ ምርት መቅረቡን አስታውቃል፡
የነዳጅ እጥረት፣ የመጓጓዣ ዋጋ እና የጤፍ አቅርቦት
የነዳጅ እጥረት፣ የመጓጓዣ ዋጋ እና የጤፍ አቅርቦት
በአንፃሩ በአዲስ አበባ የአገልግሎት ዋጋ ሒሳብን በሜትር የሚያሰሉ ማጓጓዣዎች ጭማሪ አላሳዩም።
በአማራ ክልል የትንሳኤ በዓል ገበያና የዋጋ ንረት
በአማራ ክልል የትንሳኤ በዓል ገበያና የዋጋ ንረት
በአማራ ክልል የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በሸቀጦችና በቁም እንስሳት ላይ የታየው የዋጋ ጭማሪ ነዋሪዎችን እያሳሰበ ይገኛል።
የኢትዮጵያ መንግሥት “ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ” የሚከላከል ደንብ እንዲያወጣ ተጠየቀ
የኢትዮጵያ መንግሥት “ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ” የሚከላከል ደንብ እንዲያወጣ ተጠየቀ
አሶሳ፣ ደሴ እና መቐለን ጨምሮ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ሽንኩርት እና ዘይትን የመሳሰሉ የምግብ ግብዓቶች ባለፉት ሣምንታት ከፍተኛ ጭማሪ ታይቶባቸዋል።
በነዳጅ እጥረቱ የተስተጓጎለው ትራንስፖርትና መጪው የበዓል ሸመታ
በነዳጅ እጥረቱ የተስተጓጎለው ትራንስፖርትና መጪው የበዓል ሸመታ
ኢትዮጵያ ውስጥ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ሰበብ በተፈጠረው ከባድ የነዳጅ አቅርቦት እጥረት ምርቶች ላይ ጭማሪ እየታዬ መሆኑን ሸማቾች ይገልጻሉ፡፡
«ለዚህ ዓመት ምርት የማዳበሪያ እጥረት ያጋጥመናል የሚል ስጋት የለም»
«ለዚህ ዓመት ምርት የማዳበሪያ እጥረት ያጋጥመናል የሚል ስጋት የለም»
«ለዚህ ዓመት ምርት የማዳበሪያ እጥረት ያጋጥመናል የሚል ስጋት የለም »
ተጨማሪ ዐሳይ
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
እስካሁን የተቋረጠ የአገር ውስጥም ሆነ ዓለማቀፍ በረራ አለመኖሩንም ስራ አስፈጻሚው ገልጸዋል፡፡
በረራው ዳግም የተጀመረባቸው ዩናትድ አረብ ኢምሬትስ፤ ዱባይ፣ አቡዳቢ፣ ሻርጂያ በቀን በእያንዳንዳቸው ከተሞች አንዳንድ በረራዎች እየተደረጉ ነው
ባለሙያዎች ከዓመታት በኋላ ወደ ነጠላ አሐዝ ስለወረደው የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ምን ይላሉ?
የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት የዋጋ ግሽበት የከዓመት ዓመት ዕድገት በህዳር ወር ከነበረበት 10.9 በመቶ በታኅሳስ ወደ 9.7 በመቶ ዝቅ እንዳለ አስታውቋል።
ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ስደተኞች በአሜሪካና በአውሮፓ የገጠማቸው ፈተና
በአሜሪካን በስደተኞች ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች በሀገሪቱ ተገን ለማግኘት የሚጠባበቁትን ብቻ ሳይሆን ኑሮአቸውን ለዘለቄታው አሜሪካን ባደረጉ የውጭ ዜጎች ላይ ሳይቀር ግርታና ብዥታ ፈጥሯል።