ምርጫ 2007-የቀጥታ ዉይይት ከዶይቼ ቬሌ ጋር17 ግንቦት 2007ሰኞ፣ ግንቦት 17 2007በኢትዮጵያ የሚደረገውን አምስተኛ ብሔራዊ ምርጫ ሂደት ይከታተሉ። በዚህ ገፅ ላይ ዜና፣ ፎቶግራፎች፣ ከተለያዩ መረቦች የተገኙ ጽሑፎችና የመራጭ አስተያየቶች፣ እንዲሁም፣ ኢትዮጵያ የሚገኙት ወኪሎቻችን የሚልኩልንን ወቅታዊ ዘገባዎች ያገኛሉ። ስለምርጫው ከኛ ጋር ተወያዩ። ስለምርጫው ያላችሁን አስተተያየት ማወቅ እንፈልጋለን!https://p.dw.com/p/1FSxTምስል DW/Y.-G. Egziabhareማስታወቂያ