የታሰሩት ፖለቲከኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ
ሐሙስ፣ ሰኔ 25 2012ማስታወቂያ
የሐጫሉ አስከሬን አዲስ አበባ ዉስጥ መቀበር አለበት በሚል ከፀጥታ አስከባሪዎች ጋር ጠብ አብቅለዋል ተብለዉ የታሰሩት ፖለቲከኞችና የሐጫሉ ገዳይ ናቸዉ ተብለዉ የተጠረጠሩ ሰዎች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።ከታሰሩት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ፖለቲከኞች አቶ ጀዋር መሐመድ ለኃምሌ 9፣ አቶ በቀለ ገርባ ደግሞ ለኃምሌ 6 ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
እሸቴ በቀለ