1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፍቅር እና ቅናት አብሮ ይሄዳል?

Lidet Abebeዓርብ፣ መስከረም 30 2012

ለመሆኑ ፍቅር እና ቅናት አብሮ ይሄዳል ትላላችሁ? አንዳንድ ሰዎች ከቅናታቸው የተነሳ ያፈቀሩት ሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲያደርሱ ይታያል። ከድብደባ አንስቶ ፊት በአሲድ እስከማበላሸት እና ግድያ የደረሱም አሉ። የቅናት መንስኤን እና መፍትሄው ምንድን ነው?

https://p.dw.com/p/3R9nP