1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ፈረንሳይ በኢትዮጵያ እና በምስራቅ አፍሪቃ ሀገራት ላይ የምታደርገውን ጣልቃ ገብነት ታቁም»

ቅዳሜ፣ ኅዳር 25 2014

በፈረንሳይ የተለያዩ ከተሞች  ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፣ኤርትራውያን  እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች ምዕራባውያን ሀገራት በተለይ ፈረንሳይ በኢትዮጵያ ላይ ታሳድራለች ያሉትን ግፊትና ጫና እንዲሁም ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን ያሰራጫሉ ያሏቸውን የሀሰት ዜና በመቃወም ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።

https://p.dw.com/p/43qDv
Frankreich Paris | Demonstration von Äthioper und Eritreer
ምስል H. Tiruneh/DW

የምዕራባውያን ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ በፈረንሳይ ፓሪስ ተካሄደ

በፈረንሳይ የተለያዩ ከተሞች  ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፣ኤርትራውያን  እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች ምዕራባውያን ሀገራት በተለይ ፈረንሳይ በኢትዮጵያ ላይ ታሳድራለች ያሉትን ግፊትና ጫና እንዲሁም ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን ያሰራጫሉ ያሏቸውን የሀሰት ዜና በመቃወም ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። ፈረንሳይ በኢትዮጵያ እና በምስራቅ አፍሪቃ ሀገራት ላይ የምታደርገውን ጣልቃ ገብነት ታቁም ፤ የፈረንሳይን ጨምሮ ዓለማቀፍ የመገናኛ ብዙኃን በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርትን የተሳሳተ ዘገባ ያቁሙ የሚሉ መልዕክቶች ተላልፈውበታል። 

Frankreich Paris | Demonstration von Äthioper und Eritreer
ምስል H. Tiruneh/DW

ኃይማኖት ጥሩነህ

ታምራት ዲንሳ