ፖለቲካጠ/ሚ ዐቢይ የጀመሩት ተሀድሶ በተንታኖች እይታ9 መስከረም 2011ረቡዕ፣ መስከረም 9 2011ጠ/ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የጀመሩት አስተዳዳራዊ ስልት ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላ አፍሪቃም ትኩረት እንደሰጠ በአህጉሩ ሰላም እና ደህንነት ላይ የሚሰሩ ተንታኞች አስታወቁ። ተንታኞቹ እንደሚሉት፣ ጠ/ሚ የሚከተሉት አስተዳዳራዊ ስልት ከአካባቢው ሀገራት በቅርብ ተባብረው በመስራት የአፍሪቃ ሀገራትን ሰላምና ደህንነት የማራመድ ዓላማም ያለው ነው። https://p.dw.com/p/35BINምስል Reuters/Stingerማስታወቂያጠ/ሚ ዐቢይ የጀመሩት ተሀድሶ በተንታኖች እይታTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioሃይማኖት ጥሩነህ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ