1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

Lidet Abebeዓርብ፣ ጥር 28 2013

ኢትዮጵያ ውስጥ በጅማ ከተማ ብቻ በአንድ ወር እድሜ ውስጥ አምስት ወጣቶች በተለያየ ምክንያት እና አጋጣሚ ሕይወታቸውን ማጥፋታቸው ተሰምቷል። ክስተቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ መፈጠሩና ሟቾችም ድርጊቱን ይፈጽማሉ ተብለው ያልተገመቱ ሰዎች መሆናቸው አንዳንድ የከተማው ነዋሪዎችን እጅግ አደናግጧል። ለመሆኑ ሰዎች ራስን ወደማጥፋት የሚገፋፉት ለምን ይሆን?

https://p.dw.com/p/3otYS