1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

140 ኪሎግራም ካናቢስ ተቃጠለ

ዓርብ፣ ጳጉሜን 1 2011

ፖሊስ እንዳለው ይኽው ከ140 ኪግራም በላይ የሚመዝነው ካናቢስ በከተማዋ ቢሰራጭ ኖሮ ብዙ ወጣቶች  በአደንዛዥ እጹ ተጽእኖ ስር ሊወድቁ ይችሉ ነበር።እደንዛዥ እጹ ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ድሬዳዋ እንደሚመጣ ያሳወቀው ፖሊስ የእጹን ዝውውር ለመከላከል ጥረቱን አጠናክሮ መቀጠሉን ተናግሯል።ችግሩን ከምንጩ ለማስወገድ እሰራለሁም ብሏል።

https://p.dw.com/p/3PBRb
Äthiopien Kriminalität l Polizei verbrennt illegales Cannabis in Dire Dawa
ምስል DW/M. Teklu

ድሬዳዋ 140 ኪሎግራም ካናቢስ ተቃጠለ

 

የድሬዳዋ ፖሊስ ከከተማይቱ የያዘውን በርከት ያለ ካናቢስ የተባለ አደንዛዥ እጽ ዛሬ አቃጠለ።ፖሊስ እንዳለው ይኽው ከ140 ኪግራም በላይ የሚመዝነው ካናቢስ በከተማዋ ቢሰራጭ ኖሮ ብዙ ወጣቶች  በአደንዛዥ እጹ ተጽእኖ ስር ሊወድቁ ይችሉ ነበር።እደንዛዥ እጹ ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ድሬዳዋ እንደሚመጣ ያሳወቀው ፖሊስ የእጹን ዝውውር ለመከላከል ጥረቱን አጠናክሮ መቀጠሉን ተናግሯል።ችግሩን ከምንጩ ለማስወገድ እሰራለሁም ብሏል።ዝርዝሩን የድሬዳዋው ወኪላችን መሳይ ተክሉ ልኮልናል።

መሳይ ተክሉ

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ