ሙዚቃኢትዮጵያ
ዲጄዎች በኢትዮጵያ
እሑድ፣ ሰኔ 6 2013ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ አሁን አሁን በዲጄዎች በሚዘጋጁ ሙዚቃዎች የመዝናናት ልማድ እየዳበረ የመጣ ይመስላል። የዲጄነት ስራ ከምሽት የዳንኪራ ክበባት በተጨማሪ በሰርግና በሌሎች ዝግጅቶች ላይ ታዳሚውን በሙዚቃ ለማዝናናት ያለው አበርክቶ ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል። ለመሆኑ የዲጄነት ሙያ በራሱ ምንድነው? ታዳሚውስ ምን አይነት ሙዚቃዎች ያዝናኑታል? የዛሬው የመዝናኛ ዝግጅታችን የሚዳስሰው ርዕሰ ጉዳይ ነው።
ሸዋንግዛው ወጋየሁ
እሸቴ በቀለ