1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ደሜን ለኢትዮጵያዬ» የደም ማሰባሰብ ዘመቻ በሐዋሳ

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 24 2013

በኢትዮጲያ በአገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል እየተካሄደ የሚገኘው ግጭት ወትሮም ውስንነት ይታይበታል በሚባለው የደም አቅርቦት መጠን ላይ የራሱን ተፅእኖ እያሳደረ እንደሚገኝ ይነገራል ። የአቅቦት እጥረቱን ለመቅረፍ በሀዋሳ ከተማ << ደሜ ለኢትዮጲያዬ >> በሚል በከተማይቱ ጎዳናዎች ላይ የደም ማሰባሰብ ዘመቻ እየተካሄደ ይገኛል ።

https://p.dw.com/p/3yN8b
Äthipien Blutspende in Hawassa
ምስል Shewangizaw Wegayehu/DW

በሐዋሳ ከተማ የተካሄደው የደም ማሰባሰብ ዘመቻ

በኢትዮጲያ በአገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል እየተካሄደ የሚገኘው ግጭት ወትሮም ውስንነት ይታይበታል በሚባለው የደም አቅርቦት መጠን ላይ የራሱን ተፅእኖ እያሳደረ እንደሚገኝ ይነገራል ።

የአቅቦት እጥረቱን ለመቅረፍ በሀዋሳ ከተማ << ደሜ ለኢትዮጲያዬ >> በሚል በከተማይቱ ጎዳናዎች ላይ የደም ማሰባሰብ ዘመቻ እየተካሄደ ይገኛል ።

በዘመቻው ላይ የተገኙት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ የደም ልገሳ ዘመቻው የከተማይቱ ነዋሪዎች ለአገራቸው የሚያደርጉት አንዱ የድጋፍ አካል ነው ብለዋል ።  

ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ 

ታምራት ዲንሳ