ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ተመረቀ
ቅዳሜ፣ መጋቢት 4 2013ማስታወቂያ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ " ኢትዮጲያ ተዳክማለች ብለው የሞከሩ ፣ ሌሎች እንዳፈሩት እነኝህም ያፍራሉ" ሲሉ ተናገሩ ።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የይርጋለም የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀዋል ሲከፍቱ እንዳሉት ሰውን አማራ ፣ ኦሮሞ ፣ ሲዳማ ብለው እየገደሉ ኢትዮጲያዊን ማበልጸግ አይቻልም ፣ ሁሉም ኢትዮጲያዊ ልብ እንዲገዛ ሲሉም አሳስበዋል።
ዋንግዛዉ ወጋየሁ
እሸቴ በቀለ