የፕሬስ ነፃነት ቀን እና የዶይቼ ቬለ አካዳሚ በአዲስ አበባ
ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 26 2011ማስታወቂያ
የፕሬስ ነፃነት ቀን አዲስ አበባ ላይ ሲከበር ከታደሙ ተቋማት መካከል የዶይቼ ቬለ አካዳሚ ይገኝበታል። ተቋሙ ለግለሰቦች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ስልጠና ይሰጣል። ለዘላቂ ዕቅዶችም እገዛ ያደርጋል። የአዲስ አበባው የዶይቼ ቬለ ወኪል ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር የአካዳሚውን ኃላፊ አነጋግሯቸዋል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
እሸቴ በቀለ