የፕረስ ነፃነት ቀን
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 23 2011ማስታወቂያ
ዛሬ የዓለም ወዛደሮች ቀን-ሜይ ዴይ-በመላዉ ዓለም እየተከበረ ነዉ። የዓለም የፕረስ ነፃነት ቀን ደግሞ የፊታችን ዓርብ ይከበራል። ዘንድሮ ዕለቱን ለማክበር ዓለም አቀፍ ዉይይትና ድግስ ከሚደረግባቸዉ ከተሞች አንዷ አዲስ አበባ ናት። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲግ ባለስልጣንና አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ግን እስከ አርብ መጠበቅ አልፈለጉም። ዛሬ ቀደም ብለዉ በዉይይት ዘክረዉታል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
እሸቴ በቀለ