የፓርቲዎች ስምምነት ሰነድ ፊርማ
ሐሙስ፣ መጋቢት 5 2011ማስታወቂያ
ችግርን በጋራ በመነጋገር የመፍታት ባህል የሚዳብርበት መሆኑ በተገለጸው በዚህ ሰነድ ዝግጅት ፓርቲዎቹ ሁሉ መሳተፋቸውን ፈራሚዎቹ ለDW ገልጸው በቀጣይ ሊያሰራ ይችላል ብለው እንደሚያምቱ አመልክተዋል። ከአዲስ አበባ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የተለያየ ፓርቲ አባላትን አስተያየት አሰባስቦ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
እሸቴ በቀለ