1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«የፓሪስ ክለብ» የአበዳሪ ሃገራት እና የኢትዮጵያ የብድር ዕዳ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 15 2013

«የፓሪስ ክለብ» የአበዳሪ ሃገራት የኢትዮጵያን የብድር ዕዳ ማገገሚያ ጥያቄ ሊመለከት ነው። የኢትዮጵያን የብድር ዕዳ ማገገሚያ ጥያቄ በፍጥነት ለማስኬድ እና መልሶ ለማዋቀር የሚያስችል ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ስራ መገባቱን የክለቡ ፕሬዚደንትኢማኑኤል ሙላ ሰሞኑን ተናግረዋል።

https://p.dw.com/p/3xs4w
Paris Glaspyramide Innenhof des Louvre
ምስል ROBIN UTRECHT/picture alliance

´´የፓሪስ ክለብ ´´ የአበዳሪ ሃገራት የኢትዮጵያን የብድር ዕዳ ማገገሚያ ጥያቄ ሊመለከት ነው

«የፓሪስ ክለብ» የአበዳሪ ሃገራት የኢትዮጵያን የብድር ዕዳ ማገገሚያ ጥያቄ ሊመለከት ነው። የኢትዮጵያን የብድር ዕዳ ማገገሚያ ጥያቄ በፍጥነት ለማስኬድ እና መልሶ ለማዋቀር የሚያስችል ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ስራ መገባቱን የክለቡ ፕሬዚደንትኢማኑኤል ሙላ ሰሞኑን ተናግረዋል። በኮሮና ወረርሽን ምክንያት ሳቢያ ኢኮኖሚያቸው ብርቱ ጉዳት ከደረሰባቸው ታዳጊ ሃገራት ኢትዮጵያን ጨምሮ ቻድ እና ታንዛንያ የማገገሚያ ጥያቄ ያቀረቡ  ሃገራት ናቸው። 

ሃይማኖት ጥሩነት 

ታምራት ዲንሳ

ኂሩት መለሰ