የፈረንሳይ እና የኢትዮጵያ ኩባንያዎች ስምምነት
ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2011ማስታወቂያ
ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኤማኑዌል ማክሮ ጋር ወደ አዲስ አበባ ያቀኑ ባለወረቶች በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር በጥምረት ለመሥራት የሚያግዟቸው ስምምነቶች ፈፅመዋል። የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የፈረንሳይ መንግሥት የኢትዮጵያን የለውጥ እንቅስቃሴ ለመደገፍ ፈቃደኛ መሆኑን ገልጸዋል። በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር ሥምምነት ከፈጸሙ መካከል ካናል ፕሉስ ኢንተርናሽናል ይገኝበታል። ሀይማኖት ጥሩነሕ ተጨማሪ ዘገባ አላት።
ሀይማኖት ጥሩነሕ
ኂሩት መለሰ
እሸቴ በቀለ