1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ጥሪና የሕዝብ አስተያየት

ማክሰኞ፣ ኅዳር 14 2014

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን ከተደቀነባት የመከፋፈል አደጋ ለመከላከልና ጦርነቱን ለመቀልበስ ወደ ግንባር ዘምቶ መምራት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ሌሎች የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር ለመዝመት ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ እንዳልሆነ አረጋግጠዋል። የሕዝብ አስተያየቶችን አሰባስበናል።

https://p.dw.com/p/43NXD
Addia Abeba, Äthiopien | Stadtaufnahmen
ምስል Seyoum Getu/DW

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መዝመት ጦርነቱን ቶሎ ይቋጨዉ ይሆን?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወደ ግንባር ሄደው ጦሩን ለመምራት መወሰናቸውን ይፋ አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን ከተደቀነባት የመከፋፈል አደጋ ለመከላከልና ጦርነቱን ለመቀልበስ ወደ ግንባር ዘምቶ መምራት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ሌሎች የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር ለመዝመት ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ እንዳልሆነ አረጋግጠዋል። የሕዝብ አስተያየቶችን አሰባስበናል።

1አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ