የጠቅላይ ሚኒስትሩ አቀባበል በበርሊን
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 20 2011ማስታወቂያ
ጠቅላይ ሚኒስር ዐቢይ ወደ ጉባዔዉ ከማምራታቸዉ በፊት ኢትዮጵያዉያን እየጠበቁዋቸዉ ወዳለበትና ወደታዋቂዉ የበርሊን ከተማ አደባባይ « ብራንድቡርገር ቱር» አምርተዉ ኢትዮጵያዉያኑን አግኝተዋቸዋል። አዜብ ታደሰ በርሊን በሚገኘዉ በዚህ አደባባይ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለመቀበል ከነበረዉ ከ«DW » ጋዜጠኞች መካከል የበርሊኑን ወኪላችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን ስለ ሁኔታዉ በስልክ ጠይቃዉ ነበር።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
አዜብ ታደሰ