ፖለቲካየጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር እና የመብት ተሟጋች አስተያየት21 ጥቅምት 2011ረቡዕ፣ ጥቅምት 21 2011 በአዉሮጳ ነዋሪ የሆኑ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ አቶ ስዩም ሃብተማርያም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ንግግር አዎንታዊ አስተያየት ሰጥተዋል። ንግግራቸው ተስፋ ሰጪ እንደነበርም ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን እየተካሄደ ባለው ለውጥ ላይ ትዕግሥት እና ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግም ማስገንዘባቸውን በአዎንታዊነት ተመልክተውታል። https://p.dw.com/p/37UKLምስል DW/T. W. Eragoማስታወቂያየጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር እና የመብት ተሟጋች አስተያየትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioነጋሽ መሃመድ/እሸቴ በቀለ አዜብ ታደሰ