የጠ/ሚንስትሩ መልዕክተኛ አደም ፋራህ ምን አሉ?
ቅዳሜ፣ ሰኔ 5 2013ማስታወቂያ
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን ከፍተኛ ባለሥልጣኖቻቸውን ወደተለያዩ ሃገራት እየላኩ ነው። የጠቅላይ ሚንስትሩን መልዕክት ካደረሱት ባለሥልጣናት መካከል የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አ,ደም ፋራህ አንዱ ናቸው ። አደም ፋራህ መልዕክቱን የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ አንዳንድ ለአንዳንድ የህብረቱ አባል ሃገራት አድርሰዋል። የብራሰልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ አፈ ጉባኤው ይዘው ስለመጡት መልዕክት እና ስለተሰጣቸው ምላሽ አነጋግሯቸዋል።
ገበያው ንጉሤ
ታምራት ዲንሳ