1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የግንቦት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ሙሉ ስርጭት

SK2 / S02Sሰኞ፣ ግንቦት 10 2018

በኢትዮጵያ ሁለት ሳምንት ስለቀረው አጠቃላይ ምርጫ በውጭ የሚኖሩ ዜጎች ምን ይላሉ? የተወሰኑትን ጠይቀናል፤ ጎዴ ላይ ስለሚገነባው የማዳበሪያ ፋብሪካ፤ የአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ኦሊሴንጎን ኦባሳንጆን የሕብረቱ የአፍሪቃው ቀንድ የሰላምና መረጋጋት ጥረትን እንዲደግፉ መሰየሙ እንዱሁም ራስ ገዝ መንግሥትነቷን ከእስራኤል እውቅና የተጠራት ሶማሊላንድ ዛሬ 35ተኛ ዓመት የነጻነት ቀኗን ማክበሯን የሚስቃኙ ርዕሰ ጉዳዮችን አካቷል።

https://p.dw.com/p/5DwFX
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

ሙሉ ስርጭት

በየዕለቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ሁለት ሰዓት በአማርኛ የሚተላለፈውን የዶይቸ ቬለ ዝግጅት እዚህ ማድመጥ ይቻላል።