የጌድኦ ተፈናቃዮች መልሶ መቋቋም
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 14 2013ማስታወቂያ
ከሁለት ዓመታት በፊት በደቡብ ክልሎቹ በጌዲኦ እና በምዕራብ ጉጂ በነበረው ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎች ወደቀደመው ኑሯቸው መመለሳቸውን እየገለጹ ነው።ተፈናቃዮቹን መልሶ ለማቋቋም የተከናወኑ ሥራዎች በአብዛኛው ውጤታማ መሆናቸውን የለጋሽ ተቋማቱ የሥራ ኃላፊዎች ተናግረዋል። ወደ ጌዲኦ ዞን የተጓዘው ወኪላችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ ከስፍራው ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ሸዋንግዛው ወጋየሁ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ