የጋውክ የስንብት ንግግር
ሐሙስ፣ ጥር 11 2009ማስታወቂያ
ጋውክ ትናንት በርሊን በሚገኘው ፕሬዝዳንታዊ ቤተ መንግሥት ቤልቭዩ ለተጠሩ እንግዶች ባሰሙት የመሰናበቻ ንግግር ጀርመን በዓለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በአውሮጳ ኃላፊነቷን ለመወጣት ይበልጥ መሥራት ይኖርባታል ብለዋል። በአውሮጳ ደረጃ አሸባሪዎችን ድል ማድረግ አለብን ያሉት ጋውክ የቀኝ አክራሪዎችን እንቅስቃሴም ችላ ማለት እንደማይገባ አስገንዝበዋል።ይልማ ኃይለ ሚካኤል ከበርሊን ዝርዝሩን አዘጋጅቷል ።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ