1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጆ ባይደን 100ኛ የሥራ ቀን ንግግር

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 21 2013

ዩናይትድ ስቴትስ የዓለም መሪነት ሚናዋን እንደገና ለመወጣት ቆርጣ መነሳቷን ፕሬዚዳን ጆ ባይደን ዐስታወቁ። ኘሬዚዳንቱ ለሀገሪቱ የተወካዮች ምክር ቤት የጋራ ጉባዔ ትናንት ባደረጉት የመጀመሪያ ንግግራቸው በአስተዳደራቸው የመቶ ቀናት ሥራ አፈፃፀም ላይ አተኩረዋል።

https://p.dw.com/p/3slTJ
TABLEAU | 100 Tage Biden
ምስል Doug Mills/Pool/Getty Images

ጆ ባይደን ምን አሉ?

ዩናይትድ ስቴትስ የዓለም መሪነት ሚናዋን እንደገና ለመወጣት ቆርጣ መነሳቷን ፕሬዚዳን ጆ ባይደን ዐስታወቁ። ኘሬዚዳንቱ ለሀገሪቱ የተወካዮች ምክር ቤት የጋራ ጉባዔ ትናንት ባደረጉት የመጀመሪያ ንግግራቸው በአስተዳደራቸው የመቶ ቀናት ሥራ አፈፃፀም ላይ አተኩረዋል። ረዘም ባለው ንግግራቸው ፕሬዚደንቱ ዩናይትድ ስቴትስ ከቀደመው መንግሥት በተለየ ስለምትሠራውም ተናግረዋል። 
ታሪኩ ኃይሉ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ