1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሁለቱ ጀነራሎች ስርዓተ ቀብር

ሐሙስ፣ ሰኔ 20 2011

ስነ ስርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ባሰሙት ንግግር ኢትዮጵያ ከባድ ፈተና ላይ እንደሚትገኝ ገልጸው ሕገ መንግሥቱ እንዲከበር ጠይቀዋል።

https://p.dw.com/p/3L8sJ
Äthiopien Trauerfeier für General Seare Mekonnen
ምስል picture-alliance/AP Photo/M. Ayene

የሁለቱ ጀነራሎች ስርዓተ ቀብር

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም የነበሩት የጀነራል ሰዓረ መኮንን እና የሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራ ሽኝት እና የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ መቀሌ ውስጥ ተካሂዷል። በስነ ስርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ባሰሙት ንግግር ኢትዮጵያ ከባድ ፈተና ላይ እንደሚትገኝ ገልጸው ሕገ መንግሥቱ እንዲከበር ጠይቀዋል። ሁለቱ ጀነራሎች ባለፈው ቅዳሜ በጀነራል ሰዓረ መኖሪያ ቤት በጠባቂያቸው ነበር የተገደሉት። የመቀሌው ዘጋቢያችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ዘገባ አለው።

ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ