የጀርመን ግንብ የፈረሰበት 30ኛ ዓመት በአዲስ አበባ ታሰበ
ዓርብ፣ ጥቅምት 28 2012ማስታወቂያ
ጀርመንን በምሥራቅ እና ምዕራብ ከፍሎ ለዓመታት የዘለቀው ግንብ የፈረሰበት 30ኛ ዓመት አዲስ አበባ ላይም ታሰበ። በትናንትናው ዕለት በጀርመኑ የጎይቴ የባህል ማዕከል ውይይት እና ትምህርት ነክ የሆኑ የሃሳብ ልውውጦች ተካሂደዋል። በዝግጅቱ ላይ ግንቡ በፈረሰበት ወቅት ጀርመን ውስጥ የነበሩ እና የተካሄደውን ሁሉ ያስተዋሉ ኢትዮጵያውያንም የየበኩላቸውን እማኝነት አካፍለዋል። ዝግጅቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርስ ዝርዝር ዘገባ አለው።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርስ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ