የዶክተር መረራ ጉዲና የፍርድ ቤት ውሎ
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 25 2010ማስታወቂያ
አቃቤ ሕግ በዶክተር መረራ ጉዲና ላይ ያቀረባቸው ተጨማሪ የሲዲ ማስረጃዎች ተከሳሽ ጠበቆች እንዲሰጥ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ትናንት ቢወስንም አቃቤ ህግ ትእዛዙን አለማክበሩን የዶክተር መረራ ጠበቃ ለዶይቸ ቬለ ገለጡ። ጠበቃው እንዳሉት ሲዲው የተሰጣቸው ችሎት ሊገቡ ሲሉ ነው። የዶክተር መረራ ጉዲና ክስ ላይ ብይን ለመስጠት ዛሬ ተሰይሞ የነበረው ችሎትን በተመለከተ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ቀጣዩን ዘገባ ከአዲስ አበባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ