የዶክተር መረራ የእስር ሁኔታን በመቃወም አቤቱታ መቅረቡ
ረቡዕ፣ ጥቅምት 8 2010ማስታወቂያ
አቶ ወንድሙ ለዶይቸ ቬለ እንዳስረዱት፣ ይህ ዓይነቱ አሰራር ምንም ዓይነት የሕግም ሆነ የሞራል ድጋፍ የለውም። በዶክተር መረራ ጤንነት ላይም አሳሳቢ መዘዝ ሊያስከትል ስለሚችል ተቃውሟቸውን፣ እንዲሁም፣ ሌሎቹ ጠበቆቻቸው፣ ዘመዶቻቸው እና ወዳጆቻቸው እንዳይጎበኙዋቸው ያረፈው እገዳ እንዲነሳ በመጠየቅ ለፍርድ ቤት በጽሁፍ አቤቱታ አቅርበዋል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ