1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዶናልድ ትራምፕ መርህ ጠቋሚ ንግግር

ረቡዕ፣ ጥር 23 2010

ስልጣን ከያዙ ባለፈው ሳምንት አንድ ዓመት የሆናቸው የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ስለሀገር አመራር ፖሊሲያቸው ትናንት ለሁለቱ የሀገራቸው ምክር ቤቶች  ንግግር አሰሙ።

https://p.dw.com/p/2rpcW
USA Donald Trump Rede zur Lage der Nation
ምስል Reuters/W. McNamee

አሜሪካዊው ፕሬዚደንትና መርሀቸው

አሜሪካዊው ፕሬዚደንት በዚሁ ንግግራቸው በሀገሪቱ የሚገኙ ወጣት ሕገ ወጥ ስደተኞች እና ወደ ዩኤስ የሚገቡ የውጭ ዜጎችን በተመለከተ የሚከተሉትን መርህ አሳውቀዋል፣ የሀገሪቱ ኤኮኖሚም በሳቸው አመራር ስር ማደጉንም ገልጸዋል። ዩኤስ አሜሪካ በእስላማዊው መንግሥት ላይ  ድል መቀዳጀቷን እና የጉዋንታሞን እስር ቤት እንደማይዘጉም ፕሬዚደንቱ ለእንደራሴዎቹ ግልጽ አድርገዋል።

ዮናታን ወልዴ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ