1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የድምጻዊ ወንድዬ አበበ የሙዚቃ ሕይወት እና ስራዎች

Tamirat Geletaእሑድ፣ ኅዳር 19 2014

ትውልድ እና እድገቱ በቀድሞው የደቡብ ክልል ኮንታ ልዩ ወረዳ ፤ በአሁኑ የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል ኮንታ ዞን እንደሆነ ይናገራል። የሙዚቃ ስራን ገና በለጋ እድሜው በተቀላቀለበት የወታደር ቤት መጀመሩን ይናገራል፤ ድምጻዊ ወንድዬ አበበ ወይም በቅጽል ስሙ ወንድዬ ኮንታ ።

https://p.dw.com/p/43alr