1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማሳሰቢያ 

ሐሙስ፣ ሐምሌ 2 2012

በደቡብ ክልል የአደረጃጀት ጥያቄ ያቀረቡ ዞኖች ህዝብን ለጉዳት ሊዳርግ ከሚችል አካሄድ ሊቆጠቡ ይገባል ሲሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ።ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ርስቱ ይርዳው ይህን ያሳሰቡት በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ሰሞኑን በጽህፈት ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።

https://p.dw.com/p/3f3p1
Äthiopien Stadtentwicklungsforum in Hawassa
ምስል DW/S. Wegayehu

በደቡብ ክልል የአደረጃጀት ጥያቄ ያቀረቡ ዞኖች ህዝብን ለጉዳት ሊዳርግ ከሚችል አካሄድ ሊቆጠቡ ይገባል ሲሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ።ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ርስቱ ይርዳው ይህን ያሳሰቡት በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ሰሞኑን በጽህፈት ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው የሃዋሳው ወኪላችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ሸዋንግዛው ወጋየሁ
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ