የደቡብ ምዕራብ ሕዝበ-ውሳኔ ምርጫ
ዓርብ፣ መስከረም 21 2014ማስታወቂያ
ትናንት ድምፅ ሲሰጥበት የዋለው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ሕዝበ-ውሳኔ ውጤት ዛሬ በጣቢያዎች ደረጃ ሲገለጽ ውሏል። የቆጠራ ውጤቱ የሕዝበ ውሳኔው ምርጫ በተካሄደባቸው አምስት ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ አንድ ሺህ ስድስት መቶ ሰባ አራት የድምፅ መስጫ ጣቢያዎች ለሕዝብ ዕይታ መለጠፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዐስታውቋል። በቦርዱ የሕዝበ ውሳኔ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ነጋሳ ለዶቼ ቬለ (DW) እንዳሉት በሕዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥና የቆጠራ ሂደት ያጋጠመ ችግር የለም።
ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አዜብ ታደሰ