ፖለቲካየሰኔ 13 ቀን 2011 የዜና መፅሔት To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካTesfalem Waldyes Erago13 ሰኔ 2011ሐሙስ፣ ሰኔ 13 2011በዕለቱ የዜና መፅሄት ትላንት ግጭት ያስተናገደችው ድሬዳዋ በውጥረት ውስጥ ስለማዋሏ፣ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቃዮች ሰላማዊ ሰልፍ፣ ወደ ቀያቸው የተመለሱ የጉጂ ተፈናቃዮች አቤቱታ፣ የአዲስ አበባው የሞተር ሳይክል እገዳ ላይ ተቃውሞ ስለመቅረቡ እንደዚሁም በኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የቀረበ ስሞታ የሚሉ ርዕሶችን እንመለከታለን። በዓለም የስደተኞች ቁጥር ማሻቀብ እና በፈረንሳይ የስደተኞች የምግብ ዝግጅት ፌስቲቫልን የተመለከቱ ዘገቦችም አሉን። https://p.dw.com/p/3KnR3ማስታወቂያ