1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የህዳር 20 ቀን 2011 ዓ. ም. የዜና መፅሔት

Tesfalem Waldyes Eragoሐሙስ፣ ኅዳር 20 2011

በዕለቱ የዜና መፅሔት ቀዳሚ የምናደርገው ከብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ጋር በተያያዘ በሙስና የተጠረጠሩ 26 ግለሰቦችን የፍርድ ቤት ውሎ ይሆናል። ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዋሃዳለን ማለታቸውን እናስከትላለን። የሰላም አምባሳደር የተባሉ ሴቶች በትግራይ ክልል ያደረጉትን ቆይታ የተመለከተ ዘገባ አለን። በሁመራ አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች የድንበር ይከፈትልን ጥያቄን የሚዳስስ ዘገባም ተካትቷል። ከአፋር ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ወጣቶች ያቀረቡትን አቤቱታንም ይዘናል። በመጨረሻም በአፍሪቃ ዴሞክራሲ እየከሰመ ይሆን? ሲል የሚጠይቅ ዘገባን እናስደምጣችኋለን።

https://p.dw.com/p/39AKa