1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የነሐሴ 15 ቀን 2010 ዓ. ም. የዜና መጽሔት

Hirut Melesseማክሰኞ፣ ነሐሴ 15 2010

ዛሬ የኢድ አልአድሀን በዓል ምክንያት በማድረግ በዜና መጽሄት ልዩ ዝግጅት አሰናድተናል። ስለ አዲስ አበባ ስታድዮሙ የኢድ አል አድሀ አከባበር ከአዲስ አበባ ዘገባ አለን። ከዓመታት እስር በኋላ ተፈቶ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢድ አል አድሀን በዓል ከቤተሰቦቹ ጋር ያከበረ ጋዜጠኛ እንግዳችን ነው። በሳዑዲ አረብያ የበዓሉን አከባበር እንቃኛለን። ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ ሙስሊሞች ዛሬ በዓሉን እንዴት እንዳከበሩትም ጠይቀናል።

https://p.dw.com/p/33WHA