1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ፖለቲካሰሜን አሜሪካ

የዕጩ ፕሬዚዳንቶቹ ማንነት በትውልደ ኢትዮጵያውያን ሲገለጽ

እሑድ፣ ጥቅምት 22 2013

የዩናይትድስቴትስ 2020 ምርጫ ሊደረግ ከሁለት ቀናት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል ። ሁለቱ ዕጩዎዶናልድ ትራምፕ እና ጆ ባይደን በተላያዩ አካባቢዎች ከደጋፊዎቻቸው ጋር ፊት ለፊት ተገናኝተው ድጋፍ ማሰባሰባቸውን ቀጥለዋል። ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካውያን  ድጋፋቸው ወደ ጆ ባይደን ስለማመዘኑ ከዕጩዎቹ ባሕሪ ተነስተው አስተያየታቸውን እየሰጡ ነው ።

https://p.dw.com/p/3kjIH
USA I TV-Duell zwischen Donald Trump und Joe Biden
ምስል Chip Somodevilla/AFP/Getty Images

የዕጩ ፕሬዚዳንቶቹ ማንነት በትውልደ ኢትዮጵያውያን

የዩናይትድስቴትስ 2020 ምርጫ ሊደረግ ከሁለት ቀናት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል ። ሁለቱ ዕጩዎዶናልድ ትራምፕ እና ጆ ባይደን በተላያዩ አካባቢዎች ከደጋፊዎቻቸው ጋር ፊት ለፊት ተገናኝተው ድጋፍ ማሰባሰባቸውን ቀጥለዋል። ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካውያን  ድጋፋቸው ወደ ጆ ባይደን ስለማመዘኑ ከዕጩዎቹ ባሕሪ ተነስተው አስተያየታቸውን እየሰጡ ነው ። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ የዕጩ ፕሬዚዳንቶቹን ባሕሪያት እና ለምርጫው ያላቸውን ዕድል በተመከለከተ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ

ታምራት ዲንሳ