ፖለቲካዓለም አቀፍየመጋቢት 12 ቀን 2018 የዓለም ዜናTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካዓለም አቀፍዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር Yohannes G/Egziabher12 መጋቢት 2018ቅዳሜ፣ መጋቢት 12 2018ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ እና የኬንያ መዲና ናይሮቢን ጨምሮ በአስራ ሁለት ከተሞች የአደጋ እና ሰብአዊ ድጋፍ ምላሽ ቀጠናዊ ማዕከላት ልታቋቁም ነው። ዩናይትድ ስቴትስና እስራኤል በኢራን ኢስፋሃን ግዛት የሚገኘው የናታንዝ የኒኩሊየር ማብለያ ጣቢያ ላይ በድጋሚ ጥቃት መፈጸማቸውን የኢራን መገናኛ ብዙሃን አስታወቁ። እስራኤል በሶሪያ ጦር ካምፕ የፈጸመችው ጥቃት ሳውዲ አረቢያ «ወረራ» ስትል አወገዘችው። https://p.dw.com/p/5ArARማስታወቂያ