የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ መግለጫ
ሐሙስ፣ ግንቦት 16 2010ማስታወቂያ
አቶ መለስ አለም እንዳሉት፣ ፖል ካጋሜ ጠቅላይ ሚንስትሩ የሚያስተናግዷቸው የመጀመሪያው የውጭ ሀገር መሪ ናቸው። በውጭ ሀገር የነበሩ ዲፕሎማቶች እና አምባሳደሮች ወደ ሀገር ቤት የተጠሩበትንም ምክንያታ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አክለው አስረድተዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ