1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የውጭ ጉዳይ ሚንሥቴር መግለጫ

ዓርብ፣ የካቲት 6 2012

የውጭ ጉዳይ ሚንሥቴር መሥሪያ ቤት በቃል አቀባዩ ነቢያት ጌታቸው አሰግድ አማካኝነት ዛሬ በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። ከተነሱ ርእሰ ጉዳዮች መካከል ኹለቱ ላይ ትኩረትተደርጓል።።

https://p.dw.com/p/3XmzR
Äthiopien Addis Abeba | Pressekonferenz Sprecher des Außenministers
ምስል DW/G. Tedla HG

ስለ ጠ/ሚ የዓረብ ሀገር ጉዞና ኮሮና

የውጭ ጉዳይ ሚንሥቴር መሥሪያ ቤት በቃል አቀባዩ ነቢያት ጌታቸው አሰግድ አማካኝነት ዛሬ በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከተነሱት የተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አሕመድ በአረብ ሃገራት ስለሚያደርጓቸው ጉብኝት እንዲሁም ቻይና ስለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች እና የኮሮና ተሐዋሲን የሚመለከተውን አስተያየት አካቷል። 
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ