1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዋና ዋና ተቋማት ጥበቃ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 1 2013

በትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ እንደ ቴሌኮሙኒኬሽን ፣ መብራት ኃይል የመሳሰሉ ዋና ዋና የሀገሪቱ የአገልግሎት ተቋማት ላይም ጥቃት መድረሱን መንግሥት አስታውቆ ነበር።

https://p.dw.com/p/3l6kR
Äthiopien Stadtansicht Mekele
ምስል DW/M. Hailessilasie

ተቋማቱ የደረሰባቸዉ ጥቃት እና የአሁኑ ይዞታቸዉ ምን ይመስላል?

በትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ እንደ ቴሌኮሙኒኬሽን ፣ መብራት ኃይል የመሳሰሉ ዋና ዋና የሀገሪቱ የአገልግሎት ተቋማት ላይም ጥቃት መድረሱን መንግሥት አስታውቆ ነበር። በክልሉ በሚገኙ ባንኮች ላይም የዘረፋ ምልክቶች ታይተዋል በመባሉ እንዲዘጉ ተወስኗል። እነዚህ ተቋማት አሁን በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ እና እየደረሰባቸው ነው ስለተባለው ጉዳት የአዲስ አበባው ወኪላችን ጠይቋል።

ሰለሞን ሙጬ

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሰ