ትምህርት"አይነ ስውርነት ተጨምሮበት አይደለም በራሱ ኢትዮጵያ ላይ መኖር ይከብዳል" To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትልደት አበበ/ Lidet Abebe1 ጥር 2018ዓርብ፣ ጥር 1 2018አብረኃም ወሰን በሙያው መምህር ነው። አይነ ስውር መሆኑና ገና በልጅነቱ እናቱን ከዚህ ዓለም በሞት ማጣቱ የወጣትነት ህይወቱን ፈታኝ አድርገውበት ነበር። በአሁን ሰዓት ደሴ ላይ ለኢትዮጵያ አይዶል ጉዞ ጥበብን ፍለጋ በሚል የተደረገውን ካስቲንግ ወይም ውድድር አልፎ አዲስ የህይወት ምዕራፍ ለመጀመር በተስፋ ላይ ይገኛል። https://p.dw.com/p/56Wx3ማስታወቂያ